Jump to content

ሐሙስ

ከውክፔዲያ

ሐሙስ የሳምንቱ አምስተኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ በኋላ ከዓርብ በፊት ይገኛል። ስሙ ሐምስ (አምስተኛ) ከሚለው የግዕዝ ቁጥር የወጣ ነው።

ቋንቋ ስም ትርጉም
ጀርመንኛDonnerstag (ዶነርስታግ) የነጎድጓድ (አምላክ) ቀን
ቻይንኛ星期四 (ሺንግ ጪ ስር)) አራተኛው ቀን ከሳምንት
እስፓንኛJueves (ህዌቨስ) የጁፒተር (አምላክ) ቀን
ፈረንሳይኛJeudi (ዡዲ) የጁፒተር ቀን
ጣልኛGiovedì (ጆቬዲ) የጁፒተር ቀን
እንግሊዝኛThursday (ስርዝደይ) የነጎድጓድ ቀን
ሆላንድኛDonderdag (ዶንደርዳግ) የነጎድጓድ ቀን
ጃፓንኛ木曜日 (ሞኩዮቢ) የጁፒተር (ፈለክ) ቀን
ፖርቱጊዝQuinta-feira (ኪንታፈይራ) አምስተኛው ቀን
ዘመናዊ ግሪክΠέμπτη (ፐምፕቴ) አምስተኛው ቀን
ዕብራይስጥ יום חמישי (ዮም ሐሚሺ) አምስተኛው ቀን